00:00
00:00

ቀጣዩ የዲፕሎማሲ ትግል ተስፋችን

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

 ቀጣዩ የዲፕሎማሲ ትግል ተስፋችን  [ዋዜማ ራዲዮ] ...... ኢትዮጵያ ፈተና በበረታባት ያለፉት ስልሳ አመታት ሁሉ አፍሪቃውያንን ድምፅ እንዲሆኗት ከጎኗ ለማሰለፍ ብርቱ ጥረት አድርጋለች፣ ተሳክቶላታልም። አሁን አፍሪቃውያን በመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ውክልኗ ይገባቸዋል የሚለው የጠሚር አብይ አህመድ ጥሪም የሚቀዳው ከዚሁ የቆየ የሀገራችን ልምምድ ነው። ይህ ሙከራ ምን እንደሚመስል መለስ ብለን የተመለከትንበትን ዘገባ አድምጡት።

Category
Ethiopian News

Post your comment