Loading...

ፋኖ የአብይን እብሪት ማስተንፈስ ብቻ ሳሆን የሃይል ሚዛኑን ያስተካክላል ፟ እውቁ የፖለቲካ ተንታኝ ዩሱፍ ያሲን ( ሃሰን ዑመር አብደላ )

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የአማራው ፋኖ ሌሎች የተጠየፉትን ኢትዮጵያዊነት አንግቦ መነሳቱ ኢትዮጵያን እንዲታደግ ያስችለዋል። በመሆኑም ፍትህ ፈላጊ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ከጎኑ ሊቆሙ እንደሚገባ ያስገነዘቡት እውቁ የፖለቲካ ተንታኝ ዩሱፍ ያሲን ናቸው። በጦብያ መጽሄት ላይ ሃሰን ዑመር አብደላ በሚል የብዕር ስም ያቀርቧቸው በነበረው ጥልቅ ትንተና ይታወቁ የነበሩት የአፋሩ ተወላጅ፣ ፋኖ የአብይን እብሪት ማስተንፈስ ብቻ ሳሆን የሃይል ሚዛኑን ያስተካክላል የሚል እምነት አላቸው። ከ አቶ ዩሱፍ ጋር ሰፋ ያለ በኢትዮጵያና በቀጠናው ላይ ያተኮረ ቃለ ምልልስ አድርገናል። ተከታተሉት!

Category
Ethiopian News

Post your comment