Loading...

የጎዳና ህይወትን አልፎ ለአሜሪካ ምክር ቤት ምርጫ የሚወዳደረው ትውልደ ኢትዮጵያዊ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Election2022 #VOAAmharic #EthiopianAmerican #Virginia

እ.አ.አ በ2022 መገባደጃ ህዳር ወር ላይ ለሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት እና አካባቢ ምርጫ ከሚወዳደሩ ተፎካካሪዎች መካከል በቨርጂንያ ክፍለ ግዛት የሚገኙትን አርሊንግተን፣ አሌክዛንድሪያ አና ደቡባዊውን የፌርፋክስ አካባቢ ወክሎ የሚወዳደረው ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው ቴዲ ፍቅሬ አንዱ ነው።

በትልልቅ ኩባንያዎች በቴክኖሎጂ ባለሙያነት ያገለገለው ቴዲ ከሰባት አመት በፊት ስራውን በማጣቱ ለሁለት አመት ተኩል በጎዳና ላይ ለመኖር ተገዶ የነበረ ሲሆን ያ ወቅት በሰዎች ላይ የሚደርሰውን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ኢፍትሃዊነት እንዲመለከት እና ለምክር ቤት ምርጫ እንዲወዳደር እንደገፋፋው ገልጿል።

Category
Ethiopian News

Post your comment