ባለፈው አምስት ዓመታት በሀገሪቱ ፈፅሞ ይሆናሉ ተብለው ያልተገመቱ አስቃቂ ተግባራት ተፈፅመዋል። ክልልና የፌደራል መንግስት መካከል ጦርነት ተካሂዷል። አሁንም ብሄርን የተንተራሰ የከፋ ልዩነት አለ። የደረሰው ስብዓዊ ጉዳት እጅግ አስደንጋጭ ነው። ለ"ለውጥና ለዴሞክራሲያዊ ሽግግር" በሚል ወደ ስልጣን የመጣው የዐቢይ አስተዳደር ስለምን በከፋ የሰብዓዊና ፖለቲካዊ ቀውስ መለያው ሊሆን ቻለ ተወያዮቻችን ሀሳብ ይሰጡበታል።
- Category
- Ethiopian News