Loading...

በሳውዲ አረቢያ የግፍ ጽዋ ሞልቶ ሲፈስ - ሀበሾች ተብለን እኛም በጀምላ ተፈርጀናል - ወገኖቻችን በወህኒ አጉረው ምግብ እና ውሃ እንኳ ከልክለዋቸዋል

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የስደተኞች እጣ ፈንታና ምስክርነት ...

የተገፊው ወገን ምስክርነት ድምጽም ከፍ ብሎ ይሰማል ። ክብር የተነፈገው ስደተኛው ብቻ አይደለም። ሀበሾች ተብለን እኛም በጀምላ ተፈርጀናል። ወገኖቻችን በወህኒ አጉረው ምግብ እና ውሃ እንኳ ከልክለዋቸዋል

ነቢዩ ሲራክ
ሐምሌ 9 ቀን 2013 ዓም

Category
Ethiopian News

Post your comment