Loading...

በእኩይ ተግባር የተሠማሩ አካላትም ተማሪዎችን ለማጋጨት የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ እንዲያቆሙ ፖለቲከኞቹ ጠይቀዋል፡፡

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሁለቱ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የፖለቲካ ጥቅማቸውን ለማሳለጥ በሚታትሩ ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት አጀንዳ ማስፈፀሚያ እንዳይሆኑ ጥሪ አቀረቡ።
Category
Ethiopian News

Post your comment