Loading...

ጃል መሮ መሞቱ ተረጋግጧል::

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ጃል መሮ መሞቱ ተረጋግጧል::
#Ethiopia #Jalmero #OLF_Shine
የኦነግ ሸኔ አዛዥ ጃል መሮ - ኩምሳ ዲሪባ በቄለም ወለጋ ጊዳሚ ወረዳ ጊራ-ሶንካ በነበረው ጥቃት ቆስሎ በድብቅ ሲታከም ከቆዬ በኃላ አቦኖ ቁማትር ቀበሌ መሞቱን በአከባቢው ማህበረሰብ መቀበሩን የቄለም ወለጋ ፖሊስ አዛዥ ኢኒስፔክተር ዘላለም ነሞማ አረጋግጠዋል።
በዚሁ ጥቃት አጃቢው ጃል ገዳ ጨምሮ 108 ሲገደሉ 395 መያዛቸው በምስል በተቀረጸ ማስረጃ ተዘግቧል።
ምንጭ = የቄለም ወለጋ ፖሊስ አዛዥ ኢኒስፔክተር ዘላለም ነሞማ!

Category
Ethiopian News

Post your comment