ወደ ስልጣን ለመመለስ ካልሆነም ሐገር ለማፍረስ የተወጠነውና የከሸፈው የጁንታው የሳይበር ዘመቻ
ጁንታው ባለፉት ሁለት ዓመታት ያጣውን ስልጣን ለማግኘት ካልሆነ ሐገር ለማፍረስ በማሰብ ባለፉት ሁለት ዓመታት የተለያዩ ክፋቶችን ያቀናበር ነበር ፡፡ ሕወሓት በሐሰት መረጃ በማሰራጨት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከውጪና ከሐገር ውስጥ ሐይሎች ጋር ሲሰራ ነበር። ከዶ/ር ሹመቴ ግዛው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ጋር በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የተደረገ ቆይታ
- Category
- Ethiopian News