Mela Muziqa - Teddy Yo (ቴዲ ዮ) - ወንበርሽ | Wenbersh New Ethiopian Music 2022 (Offical Video)
የዘፈኑ ግጥም!
የወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎ
ወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎ
የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስ
ጥያቄ ብቻ ነው መልሱ ላይመለስ
አፋጭተንም እንኳ ከሰሙን እስቲ
እውነት እውነቱን እስቲ ልናገር
ሁሉም ይበል ባንቺ ጥንቅር
ተወልደናል እኛ ሸገር
እንደሌለው ሆነን ሀገር
ሸገር ተወልዶ ማደጉ
የቱ ጋ ነው አስቲ ጥቅሙ
በስጋት ቤት ማጉረምረሙ
መኖር አፈር እየቃሙ
ወንበርሽ
ለዩነሽ አማላይ በውበትሽ ሰው ገዳይ
የእኔ እያሉሽ ያለከልካይ ስንቱን አየን ባንቺ ጉዳይ
ያአራዳ ልጅ እድለኛ
የፀዳ ነው ከዘረኛ
ፍቅር እኛ ጋር ኪስ ግን ባዶ
በዚህ ከቀና አይስቅ ወዶ
አረንጎዴ ቢጫ ቀይ አርማችን የኛ መመኪያችን
ፍቅር መስጠት ያስተማረችን ሸገር እናታችን
- Category
- Ethiopian News