Loading...

ኢትዮጵያውያንን ለሁለት የከፈለው የአሜሪካ #HR6600 እና #S3199 ረቂቅ ሕግጋት ይዘት ፣ ጥቅምና ጉዳት በሕግ ባለሙያዎች እይታ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #HR6600 #DW

ከፀደቁ፣ኢትዮጵያ ዉስጥ ጦርነትና ግጭቶችን የሚቀሰቅሱ፣ ተኩስ አቁም፣ ድርድርና ስምምነት እንዳይደረጉ የሚያዉኩ፣ ሰዉ የገደሉ-ያስገደሉ፣ሴቶችን የደፈሩና ያስደፈሩ፣ ሰላማዊ ሰዎችን ያሰደዱ ወይም ያፈናቀሉ፣ የእርዳታ እሕል ለችግረኛ እንዳይደርስ ያገዱ የመንግስት፣ ያማፂያን፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወይም የዉጪ መንግስታትን ባለስልጣናትን ተጠያቂ ያደርጋሉ።


Category
Ethiopian News

Post your comment