Loading...

በ118 ዓመታቸው ዝርያቸው 163 የደረሰ አባት ጋር የተደረገ ቆይታ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis
አቶ አህመድ አብዱረቡ (ወርቅ ሰኑ) 118 የዕድሜ ባለጸጋ ሲሆኑ የየመን ተወላጅ ናቸው። በ20 ዓመታቸው ኢትዮጵያ መጥተው ጎንደር ላይ ይኖራሉ ዝርያቸውም
17ልጅ
53 የልጅ ልጅ
68 የልጅ ልጅ ልጅ
25 የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ደርሷል።
Category
Ethiopian News

Post your comment