Loading...

በአሜሪካ በትህነግ የሃስት ትርክት ለተወናበደው አለም አቀፉ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ገለጻ ተደርጎአል።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

Understanding the Situation in Ethiopia

በአሜሪካ የሚገኙ የሲቪክ ድርጅቶች ባዘጋጁትና ከ 150 በላይ ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በትህነግ የሃስት ትርክት ለተወናበደው አለም አቀፉ ማህበረሰብ አባላት በትግራይ የነበረውን ግጭትና በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ የተሳካ ገለጻ ተደርጎአል። በርካታ የአሜሪካ ኮንግሬስ አባላት ረዳቶች፣ የአፍሪካ ጉዳይ ተማራማሪዎች፣ ጋዜጠኞች ፣ የቀድሞ የአሜሪካ አምባሳደሮች በዝግጁቱ ላይ ተጋባዥ እንግዶች ሆነው ተገኝተዋል ።

Briefing for Ethiopian Americans and friends of Ethiopia about the current situation in Ethiopia.

Topics include:

• Historical Background to the Conflict with the TPLF
• What Triggered the Rule of Law Military Action?
• TPLF Does Not Represent the People of Tigray
• Contending Narratives
• Misrepresentations of Efforts to bring peace in Ethiopia
• Key Drivers of TPLF's Behaviors and Actions
• Desired Actions from the US to Address the Conflict
• Our Request
• Media Coverage Before & After the Crisis
• ID Cards Based on Ethnicity
• Relationship Between TPLF and the People of Tigray
• Effect of the Law Enforcement Operations

Category
Ethiopian News

Post your comment