#Ethiopia #Balderas #Afar
ከአዲስ አበባ ወደ አፋር የተሰማራው የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ድጋፍ ሰጪ ግብረኃይል በዛሬው ዕለት የክልሉ ፕሬዚደንት ሃጂ አወል አርባ በተገኙበት ፤ በጭፍራ አካባቢ ላሉ ተፋናቃዮች እና ለአፋር ልዩ ኃይል ያዘጋጀውን እርዳታ አስረከበ። የአፋር ክልሉ ፕሬዚደንት ሃጂ አወል አርባ በክልሉ መንግስት ስም ለባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ስጦታ አበርክተዋል ።
- Category
- Ethiopian News