የመተከል ግፍ ነፍሰ ጡር ሆዷ ተቀዶ ሕፃኑ ወጥቶ የሚበላበት ቦታ ነው። በመተከል የሚፈጸመውን ግፍ ኢትዮጵያውያን ማወቅ አለባቸው። አበረ አዳሙ፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር
የአማራ ልዩ ኃይል የተገፋ ዋጋ የለህም ተብሎ አንገቱን እንዲደፋ የተደረገ ነበር፤ ከሕዝቡ ጋር ።የአማራ ሕዝብ የራሱ የፀጥታ ኃይል እንዲኖረው አይፈለግም ነበር። የተገፋህ ስጦን ከተገፉት ጋር ትቆማለህ። የአማራ ልዩ ኃይል፤ ፖሊስና ሚሊሻ የክልሉን ሰላምና ፀጥታ ከማስከበር ባለፈ ሃገራዊ አንድነትን ማስጠበቅ በሚያስችል መልኩ የተዋቀረ ነው። ኮሚሽነር አበረ አዳሙ
- Category
- Ethiopian News