00:00
00:00

የጁንታው ያላባራ የሃሰት መረጃዎች ሲጋለጡ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #tplfjunta #FBC #Tigray
የጁንታው ያላባራ የሃሰት መረጃዎች ሲጋለጡ
መተን ጥለናል የሚሉት የጀት ብዛት፣ ማርከናል የሚሉት የክፍለጦር ብዛት እንዲሁም መልሰን ተቆጣጥረናል የሚሏቸው ከተሞች ብዛት በፍፁም የማይታመን የሐሰት መረጃ ከመሆናቸውም በላይ አጠራጣሪ ናቸው። መከላከያ ሰራዊቱ ጦርነት አጠናቅቄአለሁ ባለ ወቅት በግልጹ እየታየ የወያኔው ጁንታ የሚያሰራጨው ሃሰተኛ መረጃ በፍፁም ማንም አይቀበለውም።ብዙ ውሸት ሰምተናል የጁንታው ያላባራ የሃሰት መረጃዎች

Category
Ethiopian News
Show more

Post your comment