ባለቤታቸው ሃገራችን በህዋው ሳይንስ ዘርፍ ተሳታፊ እንድትሆን ሳተላይት የማምጠቁን ሃሳብ ቀድመው ያስጀመሩና ለተግባራዊነቱ እስከ እለተሞታቸው ይሰሩ የነበሩ ሰው ቢሆኑም አርብ እለት ትመጥቃለች ተብሎ ከሚታሰበው ሳተላይት ጋር ተያይዞ ስማቸው ሲነሳ አለመስማታቸው ቅሬታን እንደፈጠረባቸው ተናግረው አርብ እለት የምትመጥቀው ሳተላይት በባለቤታቸው ስም እንዲሰይምላቸው ጠይቀዋል !
- Category
- Ethiopian News