ስዊድን ቆሼዋ አልቆባት ልክ እንደሸቀጥ ቆሻሻን ከሌላ አገር ታስመጣለሽ ብላችሁ፣ እንዲሁም ደግሞ ቆሼውን ለማስመጣት ከፍላ ሳይሆን ተከፍሏት ነው ብላችሁ ምን ትላላችሁ? ግን ቆሼን ኢምፖርት ማድረግ ለምን?
አማዞን ከዚህ በፊት እቃን በድሮን ቤት ድረስ መላክ፣ እንዲሁም ሰራተኛ አልባ ግሮሰሪን በተሳካ ሁኔታ ሞክሯል። አሁን ደግሞ ሱቅ ስትሄዱ ከሬዲት ካርድም ሆነ ገንዘብ መያዝ ሳያስፈልጋችሁ እጃችሁ ብቻ ስካን ተደርጎ ክፍያ መፈጸም የምትችሉበትን ቴክኖሎጂ እየሞከረ ይገኛል።
ዩቲዩብ በጥላቻ ላይ የተመሰረቱ ቻነሎችን፣ ቪዲዮዎችን እና ኮሜንቶችን የመደምሰስ ዘመቻውን አጧጡፏል። በቅርቡ 17,000 ቻነሎችን 100,000 ቪዲዮዎችን እና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኮሜንቶችን ሰርዟል።
ጀርመን ለከባድ ጭነት መኪናዎች የኤሌክትሪክ ሃይዌይ (e-highway) በመክፈት የመጀመሪያ አገር ሆናለች።
ባለ 88 ኢንች እና 8K OLED LG TV በገበያ ላይ ውሏል። ይህ ግሩም ቴሌቪዥን ዋጋው ስንት ይመስላችኋል?
Can you imagine a country (Sweden) importing garbage as commodity for use? And when importing it get money instead of paying? But for what purpose?
In the past, Amazon successfully tired drone delivery and opened a cashier less store. Now the company is trying a credit card less and cashless transaction just by scanning your hand.
YouTube has revealed that it going after hateful contents aggressively. It recently removed over 17,000 channels, 100,000 videos, and millions of comments for hate speech.
Germany is opening its first electric highway for trucks.
LG's 88-inch 8K OLED TV goes on sale. How much do you think this cool TV is?

- Category
- Ethiopian Videos