Loading...

የምዕራብ ግንባር በድል የሚፈለጉት የትህነግ ካምፖችና ተዋጊዎች ተደምስሰው እጅ ስጥተውና ሸሽተው ተጠናቀዋል

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የሚሊሻውን ጀግንነት እነሆ

በምዕራብ ግንባር በትህነግ ላይ የተወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ በ6 ቀናት ብቻ ማጠናቀቃቸው ቀጣዩ የትህነግ ህልውና እየከሰመ ስለመሆኑ ማሳያ ነው።

የምዕራብ ግንባር በድል የሚፈለጉት የትህነግ ካምፖችና ተዋጊዎች ተደምስሰው እጅ ስጥተውና ሸሽተው ተጠናቀዋል!!
መጀመሪያ ባናቱ ቀጥሎ ሊጓራ ተራራ ከዛ ልጉዲ ቀጥሎ ማይካድራና ሁመራ ከተማ በጀግናው መከላከያ ልዩ ሃይልና ባልተዘመረላቸው ሚሊሻዎች ቁጥጥር ስር ውለዋል!! ኦኛም ፊታችንን የምንታጠበው ተከዜ ሆኗል!!
መከላከያ ልዩ ሃይልና ሚኒሻው ድል አያቆሙም!! ቋያ ሆነዋል ለትህነግ!!
Category
Ethiopian News

Post your comment