Loading...

አባቴንም ወንድሜንም በር ላይ ገደሏቸው

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

በምስራቅ ወለጋ ዞን አንገር ጉቴ ከተማ ከ40 ዓመታት በላይ የኖሩት አቶ ህፃይ አሰፋ "የኦነግ ሸኔ ደጋፊ ናቸው በሚል ፌስቡክ" ላይ በተፃፈ ሐሰተኛ መረጃ ከልጃቸው ዳዊት ጋር ቤታቸው በር ላይ እንዲገደሉ ምክንያት ሆኗል። የአቶ ህፃይ ቤተሰቦች የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት አስከፊነትን እንዲሁም ፍትህ ለማግኘት ያላቸውን ፍላጎት እንዲህ ገልፀዋል

Category
Ethiopian News

Post your comment