በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በውጭ አካላት ድጋፍ ጭምር እየተከሰቱ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አየተከሰቱ ላሉ ችግሮች ህጋዊ ያልሆነ መታወቂያ ይዘው የሚገቡ አካላትና አንዳንድ ተማሪዎች ተባባሪ መሆናቸው ተረጋግጧል ብሏል፡፡Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/
Twitter : https://twitter.com/walta_info
YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ
Website :https://waltainfo.com
#WaltaTV
Twitter : https://twitter.com/walta_info
YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ
Website :https://waltainfo.com
#WaltaTV
- Category
- Ethiopian News