Blog Archives

ተቃዋሚዎች ራሳቸውን የሚመለከቱበትን መስታዎት ይስበሩት

ተቃዋሚዎች ራሳቸውን የሚመለከቱበትን መስታዎት ይስበሩት ( Jomanex Kassaye )==================================================
ብዙዎች ይሀ አገዛዝ እየገደለን፣ እያሰደደን፣ እያሰረን፣ አካላችንን እያጎደለ፣ እየዘረፈን፣ መብታችንን ነጥቆ በጭለማ እያኖረ የሚገዛን ከጥንካሬው ሳይሆን ከተቃዋሚ ድክመት ነው በሚለው ይስማማሉ፡፡
ከ10 ዓመታት በፊት የነበረው ተቃዋሚ ጩኸቱ የዲፕሎማቶች መንደር ጎልቶ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news