Blog Archives

” ዲሞክራሲ -101″…”መካሪ አያሳጣህ!” ( ኤርሚያስ ለገሰ ) ተጳፈ ለሀይሌ ገ/ስላሴ

” ዲሞክራሲ -101″…”መካሪ አያሳጣህ!” ( ኤርሚያስ ለገሰ ) ተጳፈ ለሀይሌ ገ/ስላሴ
ይቺን አጭር ፅሁፍ ለመጫር የገፋፋኝ በዛሬው እለት አትሌት ሐይሌ ለአንድ የውጭ ሚዲያ የሰጠውን አስተያየት በማዳመጤ ምክንያት ነው። አላማዬ ሐይሌ የተናገረውን ሁሉ ለመቃወም አይደለም። ወይም አንዳንድ ” ልወደድ ባይ ደካማ” …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኃይሌ ምን አገባው ! ( ሄኖክ የሺጥላ )

ኃይሌ ምን አገባው ! ( ሄኖክ የሺጥላ )

ኃይሌ ወንድማችን ፣ ቆጣቢው ኃይሌ ፣አባ ሃናው ኃይሌ ፣ ባለፎቁ ኃይሌ ፣ ባለ ሲኒማ ቤቱ ኃይሌ ፣ የኦሎምፒክን ሜዳይ ደግሞ ደጋግሞ ያጠለቀው ትልቁ ሰው ኃይሌ ተሳሳተ ይላሉ ። አሁን ኃይሌ ምኑ ጋ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news