በቀን 24 ትርፍ ሰዐት ስላለኝ youtube ጋር የወጡትን አብዛኛውን የሀገሬን ፊልሞች አይቻለሁ ። እንዴት ነው አዲስ አበባ የሚኖሩ እንስቶች ቲሸርት ብቻ ለብሰው መውጣት ጀመሩ እንዴ? መቸም ያን ቀሚስ ነው ማለት ይከብዳል ። ወይ ካሜራው ረዘም ያለ ቀሚስ ሲሆን ምስሉ አይገባለትም
…