Blog Archives

ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን፤ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስም በሚተላለፉ ፕሮግራሞች ላይ ጊዜያዊ እገዳ አስተላለፈ

–    በቅዱስ ሲኖዶስ የጸደቀ መተዳደርያ ደንብ ያለው የማኅበረ ቅዱሳን ፕሮግራም ይገኝበታል

–    ጉዳዩ ለምእመናንና ለቤተ ክርስቲያኒቱ ግርታና ክፍተት እንዳይፈጥር ማኔጅመንቱ ጠይቋል

 

ሕጋዊነቱና ተቀማጭነቱ በአሜሪካ የኾነው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኢ.ቢ.ኤስ) ቴሌቪዥን ሜኔጅመንት፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስም መንፈሳዊ ዝግጅት የሚያስተላልፉ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news