Blog Archives

የዩኒቨርስቲው በር ተሰብሯል! ዐምዶቹም ተነቃንቀዋል! ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ (የአ.አ ዩ የቀድሞ የፍልስፍና መምህር)

የዩኒቨርስቲው በር ተሰብሯል! ዐምዶቹም ተነቃንቀዋል!

በዚህ ጽሑፍ የማነሣቸው ርእሰ ጉዳዮች በአራት የተከፈሉ ናቸው፡፡

አንደኛው፡-  ስለ ዩኒቨርስቲ አጠር ያለ መሠረታዊ ሐሳብ እና የአካዳሚያዊ ነጻነት መርሖዎች፤ ኹለተኛ፡- የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመንግሥት መዳፍ ሥር ስለ መውደቅ፤

ሦስተኛው፡- የፕሬዝዳንት ዶ/ር አድማሱ ጸጋዬን ገጸ ሰብእና (persona) በኹለት ወጎች ሥር ማብራራት …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news