Blog Archives

አርቲስት ደበበ እሸቱ “the Golden Leopard award” የምርጥ ተዋናይ “Best Lead Actor” የሚለውን ዘርፍ ተሸላሚ ሆነ

Araya G Alayu's photo.

አርቲስት ደበበ እሸቱ ዛሬ በካናዳ ቫንኮቨር በተካሄደው “the Golden Leopard award” በሚል የሚጠራው እና በሰሜን አሜሪካ መልቲ ካልቸራል አለምአቀፍ የፊልም ሰሪዎች ማህበር የሚያዘጋጀው ስነስርዓት ላይ “ቀያይ ቀምቦጦች” “עלים אדומים Red Leaves” በሚለው ፊልም መሪ ተዋናይ ሆኖ ባሳየው ብቃት

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news