Blog Archives

የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ በዋስ ተፈታ::

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Freezone9bloggers‬ የወያኔው ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ካልወንጀላቸው ካሰራቸው የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ውስጥ በማጎሪያው ካምፕ አስሮት የነበረውን ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ በ20.000 ብር ዋስ ከእስር እንዲፈታ ወስኗል::ግፊት እና ጫና መቋቛም ያቃተው የወያኔው ስርኣት በርካታ ንጹሃንን አሁንም …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news