Blog Archives

ምርጫ 1997 ዓ.ምን ተከትሎ ጥቅምት 22/1998 በጭቃኔ ለተገደሉት ሰማዕታት የመታሰቢያ ፕሮግራም ተካሄደ

ምርጫ 1997 ዓ.ምን ተከትሎ ጥቅምት 22/1998 ዓ.ም በወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቀጥታ ትዕዛዝ በ‹‹ፀጥታ ሀይሎች›› በጭቃኔ ለተገደሉት ሰማዕታት እና ለቆሰሉት ኢትዮጵያውያን በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት መታሰቢያ ተደረገ፡፡

Negere Ethiopia's photo.

የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች ጥቅምት 22/1998 ዓ.ም በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የገጠማቸውን በተለይም ኢትዮጵያውያን ሲገደሉ ያዩትንና

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news