Blog Archives

ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ በውርስ የተላለፈን የፈጠራ ሥራ ያለምንም ፈቃድ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ ክስ ተመሠረተበት፡፡

‹‹አዕምራዊ ንብረቱ በውርስ መተላለፉን የሚያሳይ ማስረጃ የለም››  ኤፍሬም ታምሩ

ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የአዕምራዊ ንብረት ጥበቃ አዋጅን በመተላለፍ፣ በውርስ የተላለፈን የፈጠራ ሥራ ያለምንም ፈቃድ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ ክስ ተመሠረተበት፡፡


ኤፍሬም ሕግ በመተላለፍ የገንዘብና የሞራል ጉዳት አድርሷል ተብሎ  በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Poem