Blog Archives

በቅድስት አገር እየሩሳሌም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የህወሃት ያበላሽውን ሰንደቅ ዓላማ አወርደው በምትኩ ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አውለበለቡ

በእየሩሳሌም ከተማ ውስጥ የሚገኘው ታላቁ የደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዕድሜው ከ100 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን፣ በሽዎች ለሚቆጠሩ ምዕመናን አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ባለፈው ዕሁድ በጎንደር ከተማ የተደረገውን ከ800,000 ሽህ በላይ ህዝብ የተሳተፈበት ታሪካዊ ትዕይንተ ሕዝብ ተከትሎ …

Posted in Amharic

ግፍ በገፍ የሞላበት አገር! – ያሬድ ኃይለማርያም

ከያሬድ ኃይለማርያም

ከደቡብ ኦሞ እስከ መተማ፤ ከጅጅጋ እስከ ጋምቤላ፤ ከመቀሌ እስከ ባሌ፤ ከወልቃይት እስከ ኮንሶ

Ethiopian-federal-police attack-young-women

በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ቅድመ-አያቶች፣ አያቶች፣ ወላጆችና ልጆች፤ ሦስትና ከዛም በላይ የሆነ ትውልድ ተመሳሳይ በሆኑ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መሃል ተተብትቦ የሚማቅቅ ከሆነ የዛ ማህበረሰብ ጉዞ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኢትዮጵያ ወዴት? (ግርማ ሞገስ)

ከግርማ ሞገስ

የዛሬው ያረጀ አምባገነናዊ የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት እንደ ትናንቱ ታላቅ ወንድሙ የደርግ መንግስት የኢትዮጵያችንን የነገ ተረካቢዎች ህጻናት እና ወጣቶች እያሰረ እና በጥይት እየገደለ የስልጣን ዘመኑን ማራዘም ብልህነት አድርጎ ተያይዞታል። 100% መርጦኛል የምትለውን ህዝብ እየገደልክ በስልጣን ላይ መቆየት አትችልም። ያረጀው ወጣቱን

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ግፍ ሲፈጸም ዝምታን ከመረጥን እንደ አገር እንጠፋለን – ሃብታሙ አያሌው

ከሃብታሙ አያሌው

ለነጻነታቸው በሚያደርጉት ትግል፣ ኢትዮጵያ እንደ እናት ሆና የረዳቻቸዉ ፣ እንደ ጋና፣ ታንዛኒያና ሴኔጋል ያሉ የአፍሪካ አገሮች እንኩዋን ሳይቀሩ የትናየት በደረሱበት ዘመን፣ እንደ ደርግ ዘመን አሁንም በኢትዮጵያ፣ ረሃብና ችጋር የሚገድለን አልበቃ ብሎ፣ ኢትዮጵያዉያን በኢትዮጵያዉያን እጅ እየተገደሉ ነው።
በቅርቡ በጎንደር …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ለታህሳስ 17 ቀን በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል

የሰማያዊ ፓርቲ እና የአራት ደርጅቶች ስብስበ የሆነው መድረክ በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርተዋል። ቀደም ሲል ኦፌኮ በአዳማና በለሌች የኦሮሚያ ቦታዎች ሰልፍ ጠርቶ እንደነበረና በባላስልጣናት ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ እውቅና እንደተነፈገ ይታወቃል።

ይህ የአሁኑ ሰልፍ ፣ በመድረክ ያሉትን እና ሰማያዊን ጨመሮ አምስት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ባህርዳር ላይ እስረኞች ተቃውሞ አሰሙ – ነገረ ኢትዮጵያ

ባህርዳር ከተማ ማረሚያ ቤት የሚገኙ እስረኞች የሚደርስባቸውን በደል በመቃወም ከትናንት ታህሳስ 9/2008 ዓ.ም ጀምሮ በእስር ቤቱ የሚዘጋጀውን ምግብ እንደማይበሉ ማሳወቃቸውንና ጩኸት በማሰማት ተቃውሟቸውን መግለፃቸውን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገልፀዋል፡፡ በትናንትናው ዕለት በማረሚያ ቤቱ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ያመልጣሉ በሚል በእግር …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰማያዊ እና ኦፌኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ – ነገረ ኢትዮጵያ

በጋራ ግብረ ኃይል የፖለቲካው ትግል ይቀጥላል

ሰማያዊ ፓርቲና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ ተፋረደኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች ዛሬ ታህሳስ 5/2008 ዓ.ም ባደረጉት ስብሰባ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግለጫ በመስጠት፣ መንግስት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ይኸው እንዳስጠነቀቅነው እየሆነ ነው – ግርማ ካሳ

ላለፉት በርካታ አመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ እየከረረ ነው፤ ብሄራዊ እርቅ ያስፈልጋል እያልን ስንጎተጉትና ስንጽፍ ነበር። ህዝብ ይሄንን መንግስት በጣም እንደሚጠላ፤ ሕዝብ ጨዋ ስለሆነ ታግሶ እንጂ የመረረው እለታ ጉድ እንደሚፈላ ስንናገርና ስናስጠነቅቅ ነበር። ሰዎቹ አልሰሙንም። ጭራሽ 100% አሸነፍን ብለው ለሕዝብ ያላቸውን ንቀት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

እኔ……….ወያኔ ነኝ (ሪያድ ኢብራሂም)

Yatሪያድ ኢብራሂም ከኖርዌይ

ለምታዉቁኝ በሙሉ

 

እኔ ወያኔ ነኝ ። በጡንቻየ የማስብ ፣በአግባቡ  ህዝብን ከማስተዳደር ይልቅ በቆሎ መስፈሪያ እየሰፈርኩ በየወህኒው የማጉር ፣ ብእርን ከጦር መሳሪያ መለየት የተሳነኝ ብሎም ይህን እና ያሃን ጻፋችሁ ብዬ ብእረኞችን በሽብርተኛ ሂሳብ ወህኒ የማወራርድ ። ሲወርድ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአገር አድን ንቅናቄው ም/ሊቀመንበሩ ሞላ አስግዶምን አጣ፣ ከዚህ በኋላስ ? (ሳተናው)

(ሳተናው) – አራት በትጥቅ ትግል የሚያምኑ ድርጅቶች፣ የአፋር ድርጅቶች ንቅናቄ፣ የአማራ ሕዝብ ንቅናቄ፣ የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደሚት) እና የግንቦት ሰባት አርበኞች ንቅናቄ ፣ በዚህ ሳምንት ዉስጥ አገር አድን ንቅናቄ በሚል ስያሜ መቀናጀታቸው በስፋት መዘገቡ ይታወሳል። ዶር ብርሃኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአዲሱ ህውሀት መንግስት መጥፎ አጋጣሚ!! – (ኤርሚያስ ለገሠ)

ከኤርሚያስ ለገሠ

1• ደስታ እና ሀዘን

ሰሞኑን ፍቺ በፍቺ ሆነናል። የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ከፊል አካል ተፈታ። ደስ አለን። የተፈቱት ካልተፈቱት ያላቸው ልዩነት ለብዙዎች ግራ ቢያጋባም!…ዛሬ ደግሞ እነ ሀብታሙ አያሌው ተፈተዋል። ይህም በግለሰብ ደረጃ ደስ የሚል ዜና ነው። ቢያንስ በቅርብ የማውቀው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ኦባማ “የዕረፍት ጊዜ ለማሳለፍ” ወደ ኢትዮጵያ ይጓዛሉ

“ለቤተመጻህፍታቸው ጥሩ ፎቶዎች ያገኛሉ”

ዳግም የመመረጥ ጭንቀት በማይኖርበት በሁለተኛው የአስተዳደር ዘመን ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንደታየው የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች አፍሪካን ለዕረፍት… ይጎበኛሉ፤ ይዝናናሉ፡፡ የዱር እንስሳትን ያያሉ፤ “የአገራቸውን ባህል ልብስ” ከለበሱ የአፍሪካ ሹመኞች ጋር ጥሩ ፎቶዎችን ይነሳሉ፤ የሥልጣን ዘመናቸው ካለቀ በኋላ ለሚመሠርቱት ቤተመጻህፍት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የትግሬ-ወያኔ አመራር በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ዐማራን ፈጽሞ ሳያጠፋ እንቅልፍ እንደማይወስደው ዳግም አረጋገጠ!

moresh-logo«ትናንት፣ ዛሬም ሆነ ነገ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ዐማራው ስለሆነ፣» እያንዳንዱ ትግሬ ዐማራን በማጥፋት እንቅስቃሴ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን፣ የወያኔ የአገር-ውስጥ እና የውጭ የስለላ ቡድኖች ከፍተኛ አመራሮች በጥናቶቻቸው እንዳሣዩ የታመኑ የሞረሽ-ወገኔ ምንጮቻችን አረጋገጡ። የመረጃ ምንጮቻችን እንደሚያስረዱት፣ አጥኚዎቹ ከሕወሓት ፖሊት ቢሮ በተሰጣቸው መመሪያ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አዲስ አበባ ውስጥ ግብረሰዶማዊነትን የሚያስፋፋ ትምህርት ለተማሪዎች እየተሰጠ ነው

ካስደነገጥኳችሁ አዝናለሁ ግን በጣም መደንገጥ አለባችሁ፡፡በመላው የአዲስ አበባ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምርህት ቤቶች ማለት ይቻላል በነSave The Children ፊት አውራሪነት እየተሰጠ ያለው የግብረሰዶማዊነት ትምህርት ተጠናክሮ እየቀጠለ መሆኑን ሳረዳችሁ ከፍተኛ ሀዘን እየተሰማኝ ነው፡፡እስካሁን ከ40 በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባ ት/ቤቶች ውስጥ ለውስጥ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አስቸኳይ መልዕክት የመን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን!!

በጣም አስደንጋጭ ዜና ነው። ነገሩ እውነት ከሆነ በጣም ያስፈራል። ከሰሞኑ ሲያስጨንቀኝና አእምሮየን ረፍት ሲነሳው የነበረ ስጋት። የ ISIS ወደ የመን መግባት። በጦርነት የፈራረሱ አገራትን እንደ ምሽግ ተጠቅሞ ሰይጣናዊ የሽብር እንቅስቃሴውን እየፈጸመ የሚገኘው የ ISIS ቡድን ዛሬ የመን ሰንአ መግባቱን አወጇል። …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያዊቷ አይሁድ በእስራኤል የሰፈነውን ዘረኝነት እዋጋለሁ አሉ

በእስራኤል ፓርላማ ሲገቡ የመጀመሪዋ ሴት ትውልደ ኢትዮጵዊት አይሁድ የሆኑት የሽአዲስ ታመኑ ሽታ ዘረኝነትን እንደሚዋጉ ተናገሩ፡፡

ሴትየዋ ባገባደድነው ወር በእስራኤል ተካሂዶ በነበረው የፓርላማ ምርጫ በጥቂት ድምጾች ተሸንፈው ከፓርላማ እንደራሴነት ውጪ ቢሆኑም እንኳን ዘረኝነትን በየትም ቦታ ሆነው ለመዋጋት ነው ቃል የገቡት፡፡

የምሰራው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ለኅዳሴ ግድብ ዓለምአቀፍ የቴክኒክ አማካሪ ድርጅት ለመምረጥ ሃገሮቹ ስብሰባ ተቀምጠዋል – VOA

ኅዳሴ ግድብን የቴክኒክ ጥናት ሂደት እንዲመራ የተሰየመው የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የጋራ ኮሚቴ ዛሬና ነገን (ረቡዕና ሐሙስ) ለሚዘልቅ ስብሰባ አዲስ አበባ ላይ ተቀምጧል፡፡ ኮሚቴው በዚህ አምስተኛ ስብሰባው ወቅት የቴክኒክ ጥናቱን የሚያካሂድ ዓለምአቀፍ ድርጅት ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በስብሰባው ላይ የሦስቱ ሃገሮች የውኃ፣ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

” ምስክር ፈላጊው ችሎት ” – 27ተኛ የፍርድ ቤት ውሎ -የዞን9 ማስታወሻ

በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ከጎንዬሽ ጉዳዬች ውጪ ለ25ተኛ ጊዜ (በአጠቃላይ ለ27ተኛ ጊዜ) የተሰየመው ችሎት ዛሬም የደረጃ ምስክሮችን ሲያሰማ ውሏል፡። ከሳምነትት በፌት የተሰየመው ችሎት አቃቤ ህግ 41 ምስክሮች አሉኝ ነገር ግን ላገኛቸው ስላልቻልኩ ተከሳሾቹ በማረሚያ ቤት ቆይተው ተጨማሪ ማፈላለጊያ ጊዜ ይሰጠኝ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የመለስ ግድብ ሕዳሴ ከንቱ ዉዳሴ? – ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ግድቡን መገንባት ወይም ደግሞ እርግፍ አድርጎ መተው የሚለው የመለስ ጥያቄ ነበር፡፡

ከዛሬ አራት ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2/2011 አሁን በህይወት የሌለው መለስ ዜናዊ በምዕራብ ኢትዮጵያ በሚገኘው ቤንሻንጉል ጉሙዝ እየተባለ በሚጠራው “ክልል” ልዩ ስሙ ጉባ በሚባለው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ማንኛዉም አዲስ የእምነት ተቋም እንዳይገነባ መመርያ ወጣ

አቡበከር አህመድ እንደዘገበው:-

መንግስት በሴኩላሪዝም ስም ህብረተሰቡን በተለይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ከእምነቱ ለማስወጣት የሚያደርጋቸውን ጥረቶች አጠናከሮ የቀጠለ ሲሆን የዚህ እቅድ አንደ አካል የሆነውን ድርጊቱን ማንኛዉም አይነት የእምነት አዲስ ተቋማት በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ እንዳይገነቡ በሚል መመሪያ ማዉጣቱን ምንጮች አስታዉቀዋል።

በየትኛዉ እምነት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በደህንነት ቢሮ ውስጥ የተጀመረው ማጥራት ቀጥሏል::18 አባላቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል::

በሕወሓት መሪነት የሚዘወረው የደህንነት ተቋሙ በኢሕአዴግ ውስጥ የዘለቀውን የመበስበስ አደጋ ተከትሎ በስልጣናችን ላይ ችግር ይፈጥራሉ ለድርጅቱ ሳይሆን ለሕዝብ እያደሉ ነው::ከተቃዋሚ ሃይላት መረጃ አምጡ ሲባሉ የሚዘናጉ እና አላስፈላጊ መረጃ ይሰጣሉ::ከአውሮፓ ዲፕሎማቶች ጋር ለምን አላማ እንደሆነ በማይታወቅ መልኩ ግንኙነት ፈጥረዋል ወዘተ ያላቸውን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

እግር ኳስ ፌዴሬሽን ‹‹በጭቃ›› የተሸፈነውን እሾህ ቢያጠራ?

ተጻፈ በ  ደረጀ ጠገናው

የእግር ኳስ ቤተሰቡ እምብዛም በዝርዝር እንደማያውቀው የሚነገርለት የቴክኒክ ኮሚቴና ቴክኒክ ዲፓርትመንት ሚናና አደረጃጀት ለአገሪቱ እግር ኳስ ቁልፍ ከሚባሉት ኃይሎች አንዱና ዋናው ነው፡፡

ይህ የሙያ ዘርፍ አሠልጣኞችንና ተጫዋቾችን ከመገምገምና የቡድን ግንባታው ላይ እሴት ከመጨመር ጀምሮ በትልልቅ ውሳኔዎች

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አክሰስ ሪል ስቴት አቶ ኤርሚያስ አመልጋን የቦርድ ሰብሳቢ አድርጐ ሰየመ

ከሁለት ዓመታት በኋላ ከቆዩበት የሕግ ከለላ በማግኘት ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) በቅርቡ የተመለሱት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ በቅርቡ የአክሰስ ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መመረጣቸው ታወቀ፡፡

መንግሥት ጣልቃ ገብቶ ባደረገው ድርድር ከ2,000 በላይ ከሚሆኑ ከአክሰስ ሪል ስቴት ቤት ገዢዎች

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በታንዛኒያ በ47 ኢትዮጵያውያን ግድያ የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ተጻፈ በ  ታምሩ ጽጌ

-ከ30 ሺሕ በላይ ዜጐችን በሕገወጥ መንገድ ማዘዋወራቸው ተጠቁሟል

በኬንያ በማድረግ በታንዛኒያ በማቆራረጥ ወደ ደቡብ አፍሪካ በሕገወጥ መንገድ በኮንቴይነር ውስጥ አሽገው ሲያስተላልፉ፣ ታንዛኒያ ውስጥ እንዳሉ ሕይወታቸው ላለፉት 47 ኢትዮጵያውያን ተጠያቂ ናቸው የተባሉ ሁለት ኢትዮጵያዊያት ፍርድ ቤት ቀርበው፣

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የኢዴፓ ነባር አመራር የነበሩት አቶ መስፍን መንግሥቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ከኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ነባር አመራሮች አንዱ የነበሩት አቶ መስፍን መንግሥቱ ተንሸራተው በመውደቃቸው ሳቢያ ሕይወታቸው በማለፉ፣ መጋቢት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ተፈጸመ፡፡

የኢዴፓ ነባር አመራር የነበሩት አቶ መስፍን መንግሥቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አቶ መስፍን መንግሥቱ

አቶ መስፍን በተለያዩ ርዕስ ጉዳዮች ላይ ሪፖርተርን ጨምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች ሐሳባቸውን በማካፈል

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic