Blog Archives

“በኦሮሚያ የተጠራው የንግድ አድማ ተሳክቷል” – ኦፌኮ – “አድማው በህብረተሰቡ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ከሽፏል” – መንግሥት

ከጳጉሜ 1 እስከ መስከረም 2 በኦሮሚያ በማህበራዊ የንግድ አድማ መጠራቱን ተከትሎ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ተግባራዊ መደረጉን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያስታወቀ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ የአድማ ጥሪው በህብረተሰቡ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ከሽፏል ብሏል፡፡
የኦፌኮ ም/ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ለአዲስ አድማስ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለደረሰው የህይወት መጥፋት መኢአድ መንግስትን ተጠያቂ አደረገ

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለደረሰው የህይወት መጥፋት መኢአድ መንግስትን ተጠያቂ አደረገ

የእርቅ መንግስት እንዲመሰረት ፓርቲው ጠይቋል

ባለፈው ሳምንት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተነሳው የእሳት ቃጠሎ ለደረሰው የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት መንግስትን  ተጠያቂ ያደረገው የመላው ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ ጉዳዩ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቋል፡፡
ፓርቲው ሰሞኑን በፅ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤መንግስት በአደጋው 23 ታራሚዎች

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ትናንት በጎንደር በተከሰተ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ

በጎንደር በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉትን የወልቃይት ኮሚቴ አባላት የፍርድ ጉዳይ ለመከታተል ትናንት ፍ/ቤት አካባቢ ተሰብስበው በነበሩ ነዋሪዎችና የፀጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት መጥፋቱን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ የወልቃይት ኮሚቴ አባላትን የፍርድ ቤት ውሎ ለመከታተል ጎንደር ፒያሣ አካባቢ በሚገኘው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የህግ ባለሙያዎች መንግስት ቤት ላፈረሰባቸው ተለዋጭ መስጠት አለበት አሉ

“በወረዳ አመራሮች የሚሰሩ ስህተቶች መንግስትን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለው ነው”

መንግስት ‹‹ህገ ወጥ›› ያላቸውን ቤቶች ያፈረሠበት መንገድ በአለማቀፍ የሠብአዊ መብቶች ድንጋጌና በህግ ተቀባይነት እንደሌለው የገለጹ የህግ ባለሙያዎች፤ድርጊቱ የህግ ተጠያቂነትን ሊያስከትል እንደሚችል ተናገሩ፡፡ ቤታቸው ለፈረሰባቸው ዜጎች፣መንግስት ተለዋጭ ቤት መስጠት አለበትም ብለዋል –

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በዘውዲቱ ሆስፒታል የእንቅርት ታካሚዋ ለሃሞት ጠጠር ህክምና ሆዷ ተከፈተ

በዘውዲቱ ሆስፒታል የእንቅርት ታካሚዋ ለሃሞት ጠጠር ህክምና ሆዷ ተከፈተ

– የህክምና ስህተቱን የፈፀሙት ሃኪም ከሥራ ተባረዋል
– “የሃሞት ጠጠሩ በነፃ ስለወጣልሽ ዕድለኛ ነሽ” ሲሉ ዋሽተዋታል

   በዘውዲቱ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ በተፈፀመ የህክምና ስህተት ሣቢያ እንቅርት ለማስወጣት የሄደችው ታካሚ በስመ ሞክሼ በተፈጠረ ስህተት ለሃሞት ጠጠር ህክምና ሆዷ ተከፈተ። ታካሚዋ ከሁለት ዓመታት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከሐዋርድ ዩኒቨርሲቲ የተመለሰው የብራና መጽሐፍ እያወዛገበ ነው

ከሐዋርድ ዩኒቨርሲቲ የተመለሰው የብራና መጽሐፍ እያወዛገበ ነው
“እውነት እና አገልግሎት” ተቋማዊ ብሂሉና መፈክሩ ነው፡፡ በተለይ፣ ለጥቁሮች በሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት ዕድልና አስተምሮ በሚያወጣቸው ጥቁር ምሁራን ብዛት ይታወቃል – የአሜሪካው ሐዋርድ ዩኒቨርስቲ፡፡

የዘርና የቀለም ልዩነቶች፣ ፖሊቲካዊና ኢኮኖሚያዊ በደሎች ያስከተሏቸውን መድልዎች፤ ለማኅበራዊ ፍትሕ በቆሙና ለሰብአዊ ነፃነት በሚሟገቱ ምሁራን ማስወገድ ዓላማው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኪነ ጥበብ ማህበራት ለደራስያን ማህበር የሰጡት ምላሽ (በ“ቃና” ቲቪ ጉዳይ)

KANA TV

ይድረስ ለኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር
ሰሞኑን ሥርጭቱን በጀመረው “ቃና ቲቪ” ይዘት እና አሰራር ላይ ለመወያየት በደብዳቤ ባሳወቅናችሁ መሰረት ተወካያችሁን መላካችሁ ይታወቃል፡፡ የኪነ ጥበብ ሞያ ማኅበር ተወካዮቹ (የእናንተም ባሉበት) በተጠቀሰው ጉዳይ ለሁለት የተለያዩ ቀናት የጋራ ውይይት አካሂደው የጋራ የአቋም መግለጫ ማውጣታቸው ይታወቃል፡፡ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አዲሱ “ቃና” ቴሌቭዥን የአርቲስቶችን መንደር አናወጠ

KANA TV

የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች፣ የቲያትር ባለሙያዎች ፣ የሙዚቀኞችና  የሰአሊያን ማህበራት እንዲሁም አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ሰሞኑን በጋራ በሰጡት መግለጫ፤ አዲሱ የ“ቃና” ቴሌቪዥን የፕሮግራም ይዘት የአገሪቱን የሲኒማ ጥበብ አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ ይዘቱን ሊያስተካክል ይገባል አሉ፡፡ “ቃና” ቴሌቪዥን በበኩሉ፤ የአገሪቱን የፊልም ኢንዱስትሪ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጥጥ አምራቾች ማህበር ምርታችንን የሚገዛን አጣን አለ

የኢትዮጵያ ጥጥ አምራቾች ማህበር፤ ያመረትነውን ጥጥ የሚገዛን አጥተናል ሲል ያማረረ ሲሆን መንግስት አምራቾቹን ለመርዳት በኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት በኩል ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል ተብሏል። የጥጥ አምራቾች ማህበር ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሐዱሽ ግርማይ፤ የመንግስት ጥረት ያልተሳካው ድርጅቱ ለግዥ ያቀረበው ዋጋ እጅግ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በተቃጠለ መኖሪያ ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ሞተው ተገኙ

ባል ሚስቱን ገድሎ ራሱን ሳያጠፋ አልቀረም ተብሏል

   በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጃክሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኝና ትናንት ጠዋት የእሣት ቃጠሎ በደረሰበት ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ሞተው የተገኙ ሲሆን የሰዎቹ ሞት ከቃጠሎው ጋር የተገናኘ እንዳልሆነ ታውቋል፡፡
የእሣት አደጋ ሠራተኞች በደረሳቸው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የዛምቢያ መንግስት 77 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን አሰረ

የዛምቢያ መንግስት፤ በህገ ወጥ መንገድ የሃገሬን ድንበር ጥሰው ገብተዋል ያላቸውን 77 ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ማሰሩን የሀገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡
የሀገሪቱ ፖሊስ እንደሚለው፤ በመጀመሪያ የተያዙት 10 ኢትዮጵያውያን መነሻቸውን ከዛምቢያ ዋና ከተማ ሉሳካ በማድረግ በክፍት መኪና ተጭነው ለመውጣት ሲሞክሩ፣ በአካባቢው ሰዎች ጥቆማ የተያዙ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የመብራት መቋረጥ የባቡር አገልግሎቱን እያስተጓጐለ ነው ተባለ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት በመብራት መቆራረጥ አገልግሎቱ እየተደናቀፈ ሲሆን ተጠቃሚዎች ላይም እንግልት እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡ ባለፈው ሣምንት ቅዳሜና እሁድ ለረዥም ሰአታት አገልግሎቱ ተቋርጦ እንደነበር የጠቀሱት ተገልጋዮች፤ ማክሰኞ ዕለትም ተመሳሳይ ችግር ማጋጠሙን ጠቁመዋል፡፡ መብራት ሲጠፋ ባቡሩ ለረዥም ሰዓት ቢቆምም ለምን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ታስረውብኛል አለ

ኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ታስረውብኛል አለ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ በቀለ ገርባና 6 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ሰሞኑን እንደታሠሩበት ፓርቲው ገለፀ፡፡ የኦፌኮ ዋና ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ጉርሜሣ አያኖ የፓርቲው ም/ሊቀመንበር፣ አዲሱ ቡላላ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ፣ ደረጀ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከሟች ላይ የጠፋው 5 ግራም የጆሮ ወርቅ ሆስፒታሉንና ቤተሰብን እያወዛገበ ነው

ባለፈው መስከረም ወር መጨረሻ ላይ ታመው ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ከገቡትና ለ10 ቀናት በህክምና ላይ ቆይተው ጥቅምት 6 ቀን ህይወታቸው ካለፈው ወይዘሮ አየለች ደግፌ ጆሮ ላይ የጠፋው 5 ግራም የጆሮ ወርቅ፤ ሆስፒታሉንና የሟች ቤተሰብን እያወዛገበ ነው፡፡ የሆስፒታሉ የፅኑ ህሙማን ክፍል ኃላፊ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የቅማንት ጥያቄ ምላሽ ቢያገኝም ግጭቱ ተባብሶ ሰንብቷል

በጎንደር ጭልጋ አካባቢ ቅማንትና አማራ በሚል በተደራጁ ቡድኖች መካከል በተፈጠረ ግጭት በርካቶች ለሞት መዳረጋቸው የተገለፀ ሲሆን ነዋሪዎች በስጋት ከቤታቸው ሳይወጡ እንደሰነበቱ ምንጮች ገለፁ፡፡
ግጭቱ ስር የሰደደ እንደነበር የጠቆሙት የአካባቢው ምንጮቻችን፤ ከመስከረም ጀምሮ ተማሪዎች ትምህርታቸውን መከታተል እንዳልቻሉ፣ ከሳምንት በላይ ባስቆጠረው አደገኛ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሃይማኖት አባቶች የሰላም ጥሪ እንዲያቀርቡ ተጠየቁ

በሀገሪቱ የሚታየው የእርስ በእርስ ግጭትና ህዝባዊ አመፅ ሀገር ከመበታተኑ በፊት የሃይማኖት አባቶች ተሰሚነታቸውን ተጠቅመው የሰላም ጥሪ እንዲያቀርቡ ተጠየቁ፡፡
የመግባባት አንድነትና ሰላም ማህበር (ሰላም) ባወጣው መግለጫ፤ በሌሎች ሀገራት የሚታየው የእርስ በእርስ ግጭት ያስከተለው ጉዳትና ቀውስ በአገራችን እንዳይፈጠር የሃይማኖት አባቶች የሽምግልና ሸንጎ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በድርቁ ሳቢያ በሞያሌ ከተማ የአተት ወረርሽኝ ተቀስቅሷል

ከድርቁ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያና የኬንያ አዋሳኝ ከተማ በሆነችው ሞያሌ ከተማ፣ የአተት ወረርሽኝ ተከስቶ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ወደ 90 ገደማ የሚሆኑ በበሽታው ተይዘው ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡
በከተማው በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) ተይዘው በጤና ተቋማት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የረሃብተኛ ተረጂዎች ብዛት 18 ሚሊዮን ደርሷል

• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች
• 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች

   በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡
የድርቁ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ለኩላሊት ሕመምተኞች የተሰበሰበው ገንዘብ… እያወዛገበ ነው

    በቅርቡ የተቋቋመው የኩላሊት እጥበት ማዕከል፣ ለኩላሊት ሕመምተኞች የእጥበት ህክምና ለመስጠት በኤስ ኤም ኤስ እያሰባሰበ ያለው ገንዘብ፣ “ለታለመለት ዓላማ አልዋለም”፤ መባሉ እያወዛገበ ነው፡፡ ባለፈው አርብ ጥቅምት 26 ሬዲዮ ፋና ባስተላለፈው ዘገባ፣ ማዕከሉ ለኩላሊት ህመምተኞች የእጥበት አገልግሎት ለመስጠት ከህዝብ ከሚሰበሰበው የበጐ አድራጐት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ፓትርያርኩ ከካቶሊክ ጋር ያለን ሃይማኖታዊ ልዩነት “ጠባብ ነው” ማለታቸው እያነጋገረ ነው

ፓትርያርኩ ከካቶሊክ ጋር ያለን ሃይማኖታዊ ልዩነት “ጠባብ ነው” ማለታቸው እያነጋገረ ነው

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋር ያለን ልዩነት “ጠባብ ነው” ማለታቸው እያነጋገረ ነው፡፡ፓትርያርኩ ይህን የተናገሩት ባለፈው ሳምንት በዓዲግራት ሀገረ ስብከት ተገኝተው የደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያንን በመረቁበት ወቅት ሲሆን በሥነ ሥርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“Crumbs” ፊልም ትላንት በአዲስ አበባ ተመረቀ ዳንኤል ታደሰ (ጋጋኖ) ለትወና 125ሺ ብር ተከፍሎታል

   በስፔናዊው ሚጌል ሊያንሶ ተፅፎ የተዘጋጀውና ከ60 በላይ በሚሆኑ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ ተሳትፎ፣ 10 ሽልማቶችን ያሸነፈው “Crumbs” (ስብርባሪ) የተሰኘው ሳይንሳዊ ልብወለድ ፊልም፤ ትላንት ምሽት በአቤል ሲኒማ ተመረቀ፡፡ ከዓለም ጦርነቶች ፍፃሜ በኋላ ምን ሊፈጠር እንደሚችል በሚያመለክተው በዚህ ፊልም ላይ ዳንኤል

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን እንዳንጠይቅ ተከለከልን ሲሉ ቤተሰቦቹ አመለከቱ

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን እንዳንጠይቅ ተከለከልን ሲሉ ቤተሰቦቹ አመለከቱ

የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ችግራቸውን እንዲፈታላቸው ጠይቀዋል

       በእስር ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላለፉት 20 ቀናት መጠየቅና ማግኘት እንዳልቻሉ የጠቆሙት ቤተሰቦቹ፤ የጤንነቱ ጉዳይ እንዳሳሰባቸው በመግለፅ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ለችግራቸው እልባት እንዲሰጣቸው በደብዳቤ አመለከቱ፡፡
የጋዜጠኛው ቤተሰቦች በደብዳቤያቸው እንደገለፁት፤ ከጥቅምት 7 ቀን

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኩባንያዎችና ነጋዴዎች በውጭ ምንዛሪ እጥረት ተቸግረናል አሉ

ቴክኖ ሞባይል ላለፉት 3 ወራት አላመረተም

    በሀገሪቱ በተከሰተው የውጭ ምንዛሪ እጥረት የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ምርት ማምረት እስከማቆም የደረሱ ሲሆን በአስመጪና ላኪነት የንግድ ስራ ላይ የተሠማሩ ነጋዴዎችም መቸገራቸውን ገልፀዋል፡፡
ከ900 በላይ ሠራተኞችን ይዞ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በማምረት ሥራ ላይ የተሠማራው የቴክኖ ሞባይል

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአዲስ አበባና አካባቢዋ ወተት ከፍተኛ መርዛማ ኬሚካል አለው ተባለ

Berwako Milk Processing PLC in Jijiga Town of Ethiopia

ሰሞኑን በሂልተን ሆቴል ሲካሄድ በቆየው 4ኛ የአፍሪካ የምግብና የኑትሪሽን ፎረም ላይ አንድ ተመራማሪ፤ በመርዛማ ኬሚካሎች (አልፋ ቶክሲን) ላይ ያደረጉትን የምርምር ውጤት ሲያቀርቡ፤ እግረ መንገዳቸውን የአዲስ አበባና አካባቢዋ ወተት ከመጠን በላይ መርዛማ ኬሚካል (አልፋ ቶክሲን) እንዳለው ገልፀዋል፡፡ ተመራማሪው ዶ/ር አሻግረ ዘውዱ፤

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በፌስቡክ “አይኤስ ነኝ” ብሎ ፅፏል የተባለው ወጣት ተከሰሰ

ግድያ ለመፈፀም ዝቷል- አቃቤ ህግ
    በፌስቡክ፤ “አይኤስ ነኝ” ከሚል መልእክት ጋር የግድያ ዛቻ በማስተላለፍ የሽብር ወንጀል ፈፅሟል ተብሎ የተከሰሰው ወጣት ላይ፤ የአቃቤ ህግ ከትናንት በስቲያ ምስክሮችን አቀረበ፡፡ አቃቤ ህግ ያቀረበው ክስ፣ ሰይድ መሃመድ፣ በሚያዚያ ወር 2007 ዓ.ም፤ “አይኤስ ነኝ” በማለት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news