የዛምቢያ መንግስት 77 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን አሰረ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የዛምቢያ መንግስት፤ በህገ ወጥ መንገድ የሃገሬን ድንበር ጥሰው ገብተዋል ያላቸውን 77 ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ማሰሩን የሀገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡
የሀገሪቱ ፖሊስ እንደሚለው፤ በመጀመሪያ የተያዙት 10 ኢትዮጵያውያን መነሻቸውን ከዛምቢያ ዋና ከተማ ሉሳካ በማድረግ በክፍት መኪና ተጭነው ለመውጣት ሲሞክሩ፣ በአካባቢው ሰዎች ጥቆማ የተያዙ
…