"ድሀ ብንሆንም ታሪክና ባሕል ያለን ሕዝብ መሆናችንን ያሳዬ፣ ያልታወሱ ታሪኮቻችን እንዲታወሱ ዕድል የሰጠ ነው።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር)

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
ኢትዮጵያ ታሪኳ እየታደሰ፣ በመሆኑ በተባበረ ክንድ በዓለም መድረክ ከፍ ብሎ ለመታዬት መጀመሩን በማስታወስ በመጓተት ወደታች ከመውረድ ከፍ ማለት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሳስበዋል።
Category
Ethiopian News