ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ከደሴ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር አምባቸው መኮንን ‹‹ክልላችንን ብሎም ሀገራችንን ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሠላም ወሳኝ ጉዳይ ነው›› ብለዋል፡፡
Category
Ethiopian News