የአማራ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻ ያበረከተው አስተዋጽኦ ታሪክ የማይረሳው ዘመን ተሻጋሪ ድል ያጎናጸፈን መሆኑን ሁላችንም ልብ ልንለው ይገባል- አቶ አገኘው ተሻገር

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

የአማራ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ደጀን በመሆን ብቻ ሳይሆን ፊት ለፊት አውደ ውጊያውን በመመከት ያበረከተው አስተዋጽኦ ታሪክ የማይረሳው ዘመን ተሻጋሪ ድል ያጎናጸፈን መሆኑን ሁላችንም ልብ ልንለው ይገባል፡፡

Category
Ethiopian News