በሃገረ-መንግስቱ ዕጣ ፋንታ ላይ መነጋገር አለብን፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያደምጠን ይገባል። ምን ባጠፋን ነው በየቦታው የምንገደለው? - አቶ አገኘሁ ተሻገር

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

የአማራ ሕዝብ ህልውና የሀገረ መንግሥት እጣ ፈንታ ጉዳይ በመሆኑ የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ችግሩን ተረድቶ መፍትሄ ሊያመጡ እንደሚገባ ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘው ተሻገር ተናግረዋል፡፡

Category
Ethiopian News