Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36550
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አበረ፡ የኦሮሙማ (ኦርማኡማ) ጥያቄህ ተመልሷል

Post by Horus » 13 May 2023, 02:45

ብዙ ዝብዝብ አላበዛም! ክራፍት ስለ ኦርማ የቀባጠረው ዉሸት ነው ። ኦሮሙማ (ኦርማ ኡማ) በኦሮሞ ቋንቋ ውስጥ የሌለ ቃል ነው ። ቃሉ የተቀመረው ከአንድ የሴም እና ከአንድ የእስዋሂሊ ቃላት ነው ።

ኦርማ የሚባለው ቃል እስዋሂሊ ሲሆን እሱም በኬንያና ኢትዮጵያ ለሚኖሩ የቦረና ሕዝቦች የተሰጠ ስም ሲሆን ትርጉሙም ጌጣጌጥ ማለት ነው ። ጌጣጌጥ የሚለብሱ ቦረናዎች ማለት ነው ። "In Italian, Orma means “footprint,” while in Finnish, it is a form of the name Orvokki, which means “pansy.” In Swahili, Orma is a name given to the Borana people of Kenya and Ethiopia, and it means “ornament” or “adornment.”

ኡማ የሚለው እጅግ ጥንታዊ የሴም ቃል እናት ማለት ነው ። ሲጀመር ማ፣ እማ በሚለው የህጻን ቃል ተጀምሮ በAramaic - Immah, Hebrew - Emm, Gurage - Immat, Immit, Amharic - Innat, Arabic - Umm ... ይባላል ። ከዚያም እናት የሚለው ኮሚኒቲ፣ ብሄር ወደሚል አሳደጉት አረቦችና የኢስላም ሃይማኖት ።

"Umma: (Ancient Arabic lumiya, “confederacy of related ethnic groups; or Arabic umm, “mother,” borrowed from Hebrew or Aramaic) The term “umma” (sometimes spelled “ummah”), meaning nation or community." እንደ ቁርዐን ሕግ አንድ ሕዝብ ወይም ሰው በኢስላም ካላመነ የኡማ፣ የኢስላሚክ ኔሽን አባል ሊሆን አይችልም ! ስለዚህ ሙስሊም ያልሆኑ ኦርማዎች ኡማ የሚለውን የሙስሊም አማኝ ቃል መጠቀም አይችሉም ። እናት በሚለው ትርጉሙ ቃሉን ሊዋሱ ይችላሉ ። ያም ማለት ጌጥ የሚለብሱት የቦረና እናት ማለት ነው! ።

በአንድ ቃል ኦሮሙማ = እስዋሂሊ + ሴሚቲክ ፡ ጌጣጌጥ የሚለብሱ ቦረናዎች + የሙስሊም ብሄርነት !! እውቀት ብርሃን ነው ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!