Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 09 May 2022, 05:09
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ይሄኛውን “የፎቶ ሾፗ ንግሥት” የለቀቀችውን ፎቶዋን ስንመለክት እንዲህ ተቀኝተናል፡ ለደርጉ ኰሎኔል ታሪኩ ጓደኛ ለሷ ለFiyameta?
ያቺ ጋለሞታ፣
ፊያሜታ፣
የሃውዜኖችና የደርጎች ውሽማ፣
የኤርትራ ወጣት ሃገር ለማምጣት ሲደማ፣
የቡና ቤት ቆርኪ ለቅማ፣
እሷ ምኑ ግዷ ትጫወታለች ዳማ።
በኣሉ ግርማ ነግሮናል ስለ ፊያሜታ ፉሟ፣
ከኰሎኔል ታሪኩ ጋራ አስሬ ተነስቷል ስሟ።
የጸጋዬዋ ጋለሞታ፣
የኦሮማዩዋ ፊያሜታ፣
ንስሃ ሳትገባ እንዲያው ኣመል ሆኖባት ውስለታ፣
መረጃ ላይ ኣየናት ስትቅለበለብ ስታምታታ፣
ወጥ በመርገጧ እጅግ ከርፍታ በጣም ገምታ፣
ይቺ ጋለሞታ።
አስቀድመን መቼም እንዲህ ብለን መክረንሽ ነበር . . .
Meleket wrote: ↑07 Mar 2022, 11:32
. . .
እንግዲህ "ወጥ በረገጥሽ" ቁጥር እዚህ እየመጣን ምክራችንን እንለግስሻለን ምክንያቱም "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ስለሚፈተፍት"! ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት። . . .
እንዲህም ጨምረንልሽ ነበር
Meleket wrote: ↑05 Mar 2022, 04:49
‘ኤርትራዉያንና ኢትዮጵያዉያን' ምን ይሉኛል እንኳ የማትዪ ‘ይሉኝታ ቢሷ ወይዘሪት’ እንዴት ነሽ።
“ይናገራል ፎቶ” ሲባል ሰምተሽ "ፎቶሾፕ ሁሉ እውነት የሚናገር" መስሎሻል፡ የኛ መናኛ የፎቶሾፕ ካድሬ።
ወያኔን መጥላትና የወያኔን አካሄድ መንቀፍና በጽናት መታገል አንድ ነገር ነው። በፍጹም የማይገናኝ ነገርን ለማገናኘት መሞከርና የተማረ ኤርትራዊን ሆነ ኢትዮጵያዊን ግን ለማሞኘት መሞከር እንከፍነት ነው።
ለምሥጢር ጓደኛሽ ለኰሎኔል ታሪኩ ባንቀኝላቸውም፡ ለኢትዮጵያዊው ማለትም ለወልቃይቴው ባህታ ሓጐስ ለኰሎኔል ደመቀ ዘውዱ የተቀኘንላቸውን እዚህ እናካፍልሻለን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር። ኰሎኔል ደመቀ ዘውዱ በገዛ ቀዬው በዕብሪት የመጡበት አካሎችን፡ ማንም ሳይነቃ በማለዳ፡ እንደ ኤርትራዊው ባህታ ሓጐስ የመከተ የዘመናችን ጀግና ነው። ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም ትልቅ ክብር እንሰጠዋለን።
Meleket wrote: ↑08 Nov 2018, 09:45
Meleket wrote: ↑24 Feb 2018, 05:00
ጥራጥሬ ሳይሆን ጥርጣሬ ዘርቶ፣
በጦቢያ ምድር ላይ እንዲያው ተንሰራፍቶ፣
የዘር-እረኝነት(የዘረኝነት) ማጭዱን አስልቶ፣
ሸላልቶ ሸላልቶ ሸላልቶ ሸላልቶ፣
አጭዶና አጫጭዶ ጠሓይ ላይ አስጥቶ፣
ያንን ወዲህ ቆልቶ ያኛውንም ፈጭቶ፣
እየከፋፈለ በጡጫው አቡክቶ፣
ሁሉንም እንዳሻው ሊጋግር አስልቶ፣
አሻፈረኝ ባይን በኃይል አስፈራርቶ፣
ቆራርጦ እንደ ስጋ ሊበላን አንክቶ፣
የተረፈውንም በአቆፋዳው ከትቶ፣
እኛን አረም አርጎ ሊነቅለን ዳድቶ፣
የኛን ህልውና ጭራሹኑ ከድቶ፣
ትዕቢቱ አስክሮት ተነፍቶ ተነፍቶ፣
ምርጥ-ዘር ነኝ እኔ እያለ ተኩራርቶ፣
ወስኖ ሲቋምጥ ሊያደርገን እንኩቶ፣
ይህን የታዘበው ወልቃይቴው መጥቶ፣
“'ወጊድ እምብኝ' አለ በወኔ ተሞልቶ፣
'ክላልኝ አልሰማም' ያንተን አንቶፈንቶ፣
ቁርጣችን ይለያል ያበጠው ፈንድቶ፣
ያማራውም ምድር ወዳማራ ገብቶ፣
ፍትህ እንደ አበባ ጎምርቶና ፈክቶ፣
ይህንን ካላየሁ አልሰማህም ከቶ፣
ተዋርዶ ከመኖር መሬት ተቀምቶ፣
ተዋርዶ ከመኖር ፍትህን ተጠምቶ፣
የጀግንነት ጽዋን አንዴ ተጎንጭቶ፣
ማለፍ ነው ታሪኬ ለሃቅ ተሰውቶ፣
አልከናነብም የባንዳ ድሪቶ።” (ለወልቃይቴው ኮለኔል)
አረጀች እያሉ ሰዎቹ ሲያሙሽ፣
ሙሽራ ነሽ ጎንደር ይሰፋል ልብስሽ። . . .https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8D#p788703
አሁን አንቺን ማን ያምንሻል የኛ ተራ ካድሬ? የሚዲያ ነፃነት ያላቸውንና የተማሩና የተመራመሩ ኢትዮጵያውያንን ማሞኘት እንዲህ ቀላል መስሎሻል አይደል? ምስኪን ተራ ካድሬ። አይዞሽ ኣበርትተሽ ስሪ "ወጥ ግን አትርገጪ" ክብርቷ እህታችን። ሙሉ ሰላምና ጤና ደግሞ ተመኝተንልሻል ባለሽበት፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር።
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 31 May 2022, 11:13
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 21 Jun 2022, 09:45
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 28 Jun 2022, 11:17
ወንድምሽ Tog Wajale E.R. እንዴት አድርጎ ነው ዓዲ ቢደል በሃዘጋና በጸዓዘጋ መካከል ነው እያለን ያለው? ገርሞናል!
Tog Wajale E.R. wrote: ↑27 Jun 2022, 22:09
. . . My Nationalities:--- Pure Eritrean From ☆ Addi Biddel Hamassien ☆ Located Between Hazzega Tse-Azzega ☆. . . .
ከዚህ በፊትም እንዲህ ብሎ ነበር መቼም ለዚህ ዓይነቱ ቃል ኣንቺ "ከለር ብላይንድ" ነሽ! የወንድምሽ ጉድፍና ጉድ ኣዪታዪሽም!
Tog Wajale E.R. wrote: ↑03 Oct 2021, 08:19
Brother Fed-Up:--- With All Due To Respect, I Understand Your Deep Explanation, But To Know Theses People Characters, You Have To Be Born In Paradise Eritrea And Growing Up Raised In Eritrea With Them. Especially With Akeleguzai Agga*me And The Cheap Ansceba From Keren Lae-Lai / Keren Ta-hitai . . . .
Tog Wajale E.R. wrote: ↑04 Oct 2021, 08:44
ስጋብ፡ሕጂ፡ጥዑይ፡አኮሎጉዞታይ፡ጨሪሰ፡አይረአኹን፡ዘለኹ፡።.. .. ..
ለማንኛውም ወንድምሽ Tog Wajale E.R.ን ሰላም በዪልን፡።
አንቺ መቼም ተራ የፎቶ ሾፕ 'ንግሥት' መሆንሽን አስጠጥተሻል። እንደማትታመኚ ስንገልጽልሽ ያደረግሽውን ሞዲፊኬሽን ሁላችን ስላዬነው!
ኣንቺም ወንድምሽም መዘባረቃችሁን ግን ኣቁሙ፡ ሰላምና ጤና ለሁለታችሁም ተመኝተናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 04 Aug 2022, 04:24
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 15475
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 20 Aug 2022, 03:42
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08