Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 30 Sep 2022, 10:14
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 13 Oct 2022, 05:49
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 02 Nov 2022, 10:01
በቅርቡ የተጸዳዳችውን ትጠርግ ዘንድ ነው "መጥረጊያ" እያቀበልናት ነው ለዚች ተራ ካድሪት።
ኣንቺ ዘንድሮ እንዲህ ብለሽ ስም ለማጠልሸት ሞከርሽ
ነፍስኄር ስዩም መስፍንን በተመለከተ ታመት ተመንፈቅ በፊት የጣፍነው የማይናወጠው የኛ ኤርትራዊ ነጻ እዪታ ደግሞ ይሄው https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=245489
Meleket wrote: ↑29 Jan 2021, 10:05
ለምስሉ ከተገጠመለት ዘንዳ፡ የኤርትራ ቀንደኛ ጠላቶች ፍጻሜ መጻፍ ስላለበት፡ በበኩላችን የሰውየውን ታሪክ ለማቆየት፣ የኤርትራ ጠላቶች ፍጻሜያቸው እንደማያምር ለማሳየት ይረዳ ዘንድ፡ ኤርትራዊ እይታችንን በግርድፍ ግጥም እናስቀምጣ!
እናቱ ስትወልደው፡ ምላጯን አግላ፣
ጋድምና ትኩል መስመር አመሳቅላ፣
ተኩሳው ነበረ ቅንድቡን ተልትላ፣
ምስክር እንዲሆን እንዲለይ ከሌላ።
እሱም አልሰነፈ እጂጉን ተለዬ፣
በውሸት ለመታወቅ ምንም አልዘገዬ፣
የጦቢያው ውጭ ጉዳይ፡ ‘ሥዩሙ’ አምባዬ።
“የኤርትራ ጄቶች ቀድመው ደብድበዋል፣
የዓዲ ግራትን፡ ፋብሪካ አውድመዋል”፣
ብሎ ሓሰት ዘርቶ ኢትዮጵያን አታሏል።
ይግባኝ የሌለውን፡ ብይን ለማስቀየር፣
“ባድመ የኛ ሆናለች”፡ ብሎ በመፎከር፣
“የጠየቅነውና ያልጠየቅነው ጭምር፣
ተሰጥቶናል” ብሎ፡ እስጦቢያን ሲያስጨፍር፣
እኛ እናውቅ ነበር፡ ኋላ እንደሚያፍር . . . እንዲህ እንደሚከሥር።
ይህ ቀውስ እንዳይመጣ በጣም ስለሰጉ፣
የሃይማኖት አባቶች ሃገር ሊያረጋጉ፣
መልሱ አሳዝኗቸው እስኪበረግጉ፣
ለምነውት ነበር ሥዩምን በወጉ፣
ለምነውት ነበር እምባዬን በወጉ።
እናማ እግዚአብሔር፡ የፍርዱ ቀን ደርሶ፣
ጁንቶችን አዋርዶ ከሥልጣን ገርስሶ፣
አጋድሞ አሳይቶናል ድንጋይ አስተርሶ።
የጦብያው የውጭ ጉዳይ፡ 'ያ ጋሜው ሰላቶ'፣
በአልሞ ተዃሾች ግንባሩን ተበስቶ፣
ሥዩምን አየንው መሬት ላይ ተሰጥቶ።
ትዕቢት የወጠረው ይህ የትግራይ ፈገር፣
መስማት ስላልቻለ ቢመከር ቢዘከር፣
ህዝብ ላያደናግር ህዝብ ላያጭበረብር፣
ወደዚያኛው ዓለም ወደዚያኛው ሀገር፣
ተሸኝቷል አሉ ከሁለቱ አባዮች ጋር።
እዚህ ላይ ደግሞ ጌቾን ዱቅ ኣርገሽዋል በፎቶ ሾፕ ድንቄም ፎቶ ሾፕ መቼ ይሆን ኮሎኔል ታሪኩን በፎቶ ሾፕ የምታሳዪን!
የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እዪታ ደግሞ ይሄው መዥረጥ አድርገን ዱቅhttps://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=191091
Meleket wrote: ↑06 Aug 2020, 10:08
ኤርትራዊ ነጣ ትዝብታችንን እንካችሁ!
Tazabi-1 wrote: ↑06 Aug 2019, 03:18
... Dr. Abey openly told PIA that he is unable to convince hardliner TPLF leaders to handover Badme to Eritrea in accordance with border verdict passed in the Hague...
አሄሄሄ አሁን ማ ይሙት ባሳለፍነው አንድ አመት ሆነ ሁለት አመታት ውስጥ የጦቢያው ወጣት ጠቅላይ፣ በቴሌቭዥን መስኮት ቀርበው፡ የጦቢያ ህዝብ እንዲሁም ሰፊው የኤርትራ ህዝብ በሚሰማው መልኩ በባርላማቸው ውስጥ በይፋና በገሀድ “ያገራችን የጦቢያ የመከላከያ ሠራዊት ከኤርትራ ጋር አወዛጋቢ ከነበሩ ቦታዎች በሙሉ ተባድሜም ጭምር ጠቅልለው እንዲወጡ በዛሬው ዕለት ታዘዋል” ብለው ቀጭን ሆነ ወፍራም ትዛዛቸውን አስተላልፈዋልን? እንዲህ ቢሉና ያሉትን ቢተገብሩስ፡ የትኛው 'ሃርድ ላይነር ወያኔ' ነው ተዋጊ ሚጎች በላይ እያንዣበቡበት ተመድፍና ተታንክ ፊት ቆሞ ወጣቱን ጠቅላይ የሚገታቸው። ዋሾው ስዩም መስፍን ነው ወይስ ቱልቱላውና ጉረኛው ጌታቸው ረዳ ወይስ ኢሰብአዊው ጌታቸው አሰፋ ነው ወይስ ጡረተኛውና የሥልጣንና የንዋይ ሙሰኛው ስብሃት ነጋ፡ ተታንክና ተመድፍ ፊት ቆሞ የታላቂቱን ሃገር የጦቢያን መከላከያ ሠራዊት የሚገታው ማን ነው?! እኮ ማነው፡ ዶ/ር ደብረጨን እንደሆኑ !!! ታመት በፊትም ቢሆን ጥቂቶች ሳንሆን ብዙዎች “ምነው ዘገየህ አንተ ሰው ዘገየህ” ብለን ማዜም ነበረብን።
የዘንድሮውን የጦቢያ ሁኔታ በቅጡ ያጤነ ሰው፡ እንዳገሬ ሰው አባባል፡ “ሐሰኻ ደምበስ ናብ ዝለምለመሉ” ማለቱ ኣይቀሬ ነው፤ ትርጓሜው “ትል ሆየ ወደ ለሰለሰለት ቦታ ያደላል ወይ ያመራል” እንደማለት ነው። ያው ባጭሩ “አህያውን ፈርቶ ዳውላውን” ማለት ነው። ነገሩ ነው እንጂ እውነቱን እንነጋገር ተተባለ “የወያኔ ‘ሃርድላይነሮችን’ ሙሉበሙሉ መቆጣጥር መጋፈጥና ለህግ ልዕልና ማስገዛት ሳይቻል ሲቀር በሰላማዊ ትግል ላይ በተሰማሩ ዜጎች ላይ የተዘመተ አይመስልምን?” ሳያስብል ኣይቀርም የዘንድሮው የጦቢያ ሁኔታ። “ዘሕምቆ ኣሎኒ በትረይ ሃቡኒ” እንዲል ያገሬ ሰው “የማሸንፈው ሰው (ከኔ ደከም ያለ ሰው) ስላለ፣ በትሬን ወይ ዱላየን ስጡኝ(አቀብሉኝ) ልቀጥቅጠው፡ ልደብድበው” እንዲሉ "በዚያን ቀውጢ ሰዓት፡ ሰው ሁሉ ሲሰደድና ሲሸሽ፡ ተስደት ተመልሶ ወያኔን በልበ ሙሉነት በብዕሩ ያርበደበዳት እስክንድርና ወዘተዎች ላይ መዝመት ከምን ይቆጠራል?" ብሎ አለመጠየቅም ከኅሊና ፍርድ ነጻ ሊያደርግ አይቻልም። ወያኔን ፍርክስክሷን ያወጣኃት ጀግናው ኤርምያስ እንኳስ በዚህ አጋጣሚና ሰበብ ‘ማረሚያ ቤት’ ከመግባት ‘ስደተኛነትህ’ አተረፈህ! "ግዙፉቹን ነውረኞችና ወንጀለኞች ወያኔዎችን ችላ ብሎ ባልታጠቁ ጦቢያዉያን ላይ ጡንቻን ማሳየት እንዴት ተደርጎ የጤና ነው ሊባል ይቻላል?" አያስብልምን!? በርግጥ ኃይል ባለመደለባቸው ምክንያት ብቻ፡ ዛሬ አሸባሪዎች የሆኑትን ንጹሓንን ኣፈናቃዮችና የንጹሓን ዜጎችን ንብረት አውዳሚ ኃይሎችን በሙሉ፡ ማለትም ነገ ተነገ በስቲያ እንደወያኖች ዓይነት ስንኩል አመለካከትን ሊያደልቡና ሊያነግሡ የሚወራጩትን አካላት በሙሉ በቁጥጥር ስር የማድረጉ ሂደት ሊበረታታ ኣይገባውም አይልም ኤርትራዊው ነጣ እይታችንና ትዝብታችን ጭምር።።
ማፈሪያ ካለሽ እንግዲህ እፈሪ እንጂ! ይሉኝታ ቢሷ ተራ ካድሪት!
እኛ ኤርትራውያን ኣንደሆንን በመረጃና በማስረጃ አስደግፈን ማሸነፍ ልማዳችን ነው፡ በኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ጉዳይም እንዲያ ነው ያደረግነው!
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 29 Nov 2022, 04:28
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 07 Dec 2022, 04:07
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 09 Dec 2022, 04:19
ታሪኩን መስመር መስመሩን ለማስያዝ ያህል ነው ግጥማችንን እዚህ የዶልነው።
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 15475
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 09 Dec 2022, 08:07
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 09 Dec 2022, 11:40
- ነፍስ-ሄር ትግራዋይ ኣስላማይ ሸይክ ዓብደልዋሃብ ካሳ ከም ዝበሎ ኣብ ትግራይ መቓብር እምበር መስጊድ ኣል-ነጃሺ ዝበሃል የሎን ።
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 20 Dec 2022, 06:18
የኮለኔል ታሪኩዋ Fiyameta እንደልማዷ ኣንድ ተራ ፎቶ ሾፕ ለቃለች፡ እኛም ብዙሃን ይማሩበት ዘንድ ቅንድብ ቅንድቧን እያልን ትንሽ ትምህርት ቢጤ ሰጥተናታል።
የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ትምህርታዊ ምላሽ ደግሞ እንደሚከተለው ኣካተነዋል
ይህ ኣምድ መልክ መልኩን ይዞ ሰንሰለታዊ ሃቆችን አካቶ ይጓዝ ዘንድ ብዙሃንንም ያስተምር ዘንድ በቀና መንፈስ ይህኛውን ትምህርታዊ ይዘት ወዲህ ዱለነዋል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 20 Dec 2022, 06:36
ንዳንነት ዘፍቀረ
ንዓዱ ተመሊሱ
ዋላ ሓንቲ ከይ ገብረ !!!
መለኸት መለኸት !
ንወጻኢ ምስ ተላእከ
ኩዕሶ ክጻወት !
ዳኛ እየ
ናይ ማእከል
ናይ ጎኒ
ኢሉ ምስ ኣቕበጾም
ገሪምዎም
ዲስኳሊፋይ ጌረሞ
ኣብ ወረቐት !!!!!
-
ተጻዋታይ እንከለኻ፡ ዳኛ እየ ኣይባሃልን እዩ ኣንታ ሓወይ፡ በይዛኻ በይዛኻ !!!! ንኹሉ ቦቦትኡን ገግዚኡን ኣለዎ -- ንዳንነትን ንጸዎታን ማለት እዩ !!!
-
-
Meleket
- Member
- Posts: 3931
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08