ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ቀውስ ለመፍታት ብሔራዊ መግባባት እና እርቅ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ።

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ቀውስ ለመፍታት ብሔራዊ መግባባት እና እርቅ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ። ይህ በተገለጸበት የኢትዮጵያውያን ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ መግባባት እና እርቀ ሰላም ዓለም አቀፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ዛሬ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ በርካታ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ተገኝተዋል።ኮሚቴው በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ በሚኖሩ ፖለቲከኞች የተቋቋመ መሆኑም ተነግሯል።

ዘገባው የጀርመን ድምጽ ነው ይህን ተጭነው ያዳምጡት 

Image result for የኢትዮጵያውያን ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ መግባባት እና እርቀ ሰላም ዓለም አቀፍ አስተባባሪ ኮሚቴ