በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 26/2011) በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆነ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው ከእነዚሁ አስቸኳይ እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው መካከል 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ሰዎች በግጭት ምክንያት ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ናቸው ። ለዚሁ እርዳታ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልገም ተገልጿል። የብሔራዊ አደጋ ስጋት …

The post በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል appeared first on ESAT Amharic.