ሐሰተኛ ዶላርን ለመቆጣጠር ተቋቁሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶችን ወደ መጠበቅ የተሸጋገረው ሴክሬት ሰርቪስ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ጥበቃ ቡድን (ሴክሬት ሰርቪስ) ተልዕኮው አንድ ነው። ይህም በፕሬዝዳንቱ እና በሚተኮስባቸው ጥይት መካከል ዘሎ መግባት። እነዚህ የፕሬዝዳንታዊው ጥበቃ አባላት ብዙውን ጊዜ በፕሬዝዳንቶች ዙሪያ ፊታቸውን ቅጭም አድርገው ጥቁር መነጽር እና ጥቁር ሱፍ ለብሰው አካባቢውን በትኩረት ሲቃኙ ይታያሉ። ከ150 ዓመታት በፊት ሐሰተኛ የገንዘብ ዝውውርን እንዲከላከል የቋቋመው ቡድን እንዴት …