ካማላ ሃሪስ የዲሞክራቲክ ፓርቲ ዕጩ መሆን የሚያስችላቸውን በቂ ድጋፍ ከፓርቲው ተወካዮች አገኙ

ምክትል ፕሬዝደንቷ ካማላ ሀሪስ በሚቀጥለው ምርጫ ዕጩ ሆነው ለመቅረብ ከዲሞክራቲክ ፓርቲ ተወካዮች በቂ ድጋፍ ማግኘታቸው ተሰምቷል።ሰኞ ዕለት አንድ ጥናት የሠራው አሶሺየትድ ፕሬስ፤ ሀሪስ በመጀመሪያው ዙር ምርጫ ከ1976 በላይ የዲሞክራቲክ ፓርቲ ተወካዮች ድጋፍ ማግኘታቸውን ይፋ አድርጓል።…