የትራምፕን የግድያ ሙከራ ተከትሎ የሴክሬት ሰርቪስ ኃላፊ ከሥልጣናቸው እንዲለቁ ሕግ አውጪዎች ጠየቁ

የዶናልድ ትራምፕን የግድያ ሙከራ ተከትሎ ፕሬዚዳንቱን በዋነኝነት መጠበቅ ሥራው የሆነው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ጥበቃ ቡድን (ሴክሬት ሰርቪስ) ዳይሬክተር ኪምበርሊ ቺትል ከኃላፊነታቸው እንዲወርዱ የዴሞክራቲክ እና የሪፐብሊካን ሕግ አውጪዎች ጠየቁ።…