የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ እና የጸጥታ ትኩረቱ

በኦሮሚያ ክልል በታጠቁ አካላት ተነጣጥሮ ነበር የተባለ አገር የማፍረስ ልዩ ልዩ ሙከራ መንግስት መቀልበሱን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ሽመልስ እየተካሄደ ባለው የክልሉ ምክር ቤተ መደበኛ ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፤ በሺዎች የሚቆጠሩ አማጺያን ታህድሶ ስልጣና ወስደው ከህብረተሰቡ ጋር መቀላቀላቸዉን ተናግረዋል።…