ጆ ባይደን ከፕሬዚዳንታዊ የምርጫ ፉክክር ወጡ

ጆ ባይደን ከፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ፉክክር ራሳቸውን ማግለላቸውን ተከትሎ፣ ምክትላቸው ካማላ ሃሪስ ከዲሞክራቶች ዘንድ ከፍተኛ ድጋፍ እየተቸራቸው ነው። ባይደን፣ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ ሆነው መመረጣቸውን ላለመቀበልና ሙሉ ኃይላቸውን በቀሪው የፕሬዚዳንትነት ጊዜያቸው በሚሰጡት አገልግሎት ላይ ለማዋል መወሰናቸውን ያስታወቁት በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ነዉ።…