የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፖሊሲ ፀደቀ

የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፖሊሲ ፀደቀ

የፀረ ሽብርተኝነት እንቅስቃሴዎች በፖሊሲው ትኩረት ይሰጥባቸዋል ተብሏል የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የአገሪቱን የመከላከል አቅምን የሚያጠናክር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፖሊሲ በማዘጋጀት ማፅደቁ ተገለጸ። ፖሊሲው በሰው አልባ የአየር ላይ ክትትል፣ የፀረ ሽብርተኝነት እንቅስቃሴዎች፣ ውስብስብ የበይነ መረብ መገናኛ ዘዴዎችና የሐሰተኛ መረጃ…