ባንኮችና የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የኢንቨስትመንት ባንክ እንዲያቋቁሙ የሚፈቅድ መመርያ ፀደቀ

ባንኮችና የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የኢንቨስትመንት ባንክ እንዲያቋቁሙ የሚፈቅድ መመርያ ፀደቀ

ብሔራዊ ባንክ በአገሪቱ የሚገኙ 32 ባንኮችና 16 የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የኢንቨስትመንት ባንክ ማቋቋም የሚያስችላቸውን መመርያ አፀደቀ። የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማኅበር ዓርብ ሐምሌ 12 ቀን 2016 ዓ.ም. ባዘጋጀው 21ኛው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ የተገኙት የካፒታል ገበያ…