በአይቲ ብልሽት በመላው ዓለም በረራዎች ተቋረጡ፤ ባንክ እና ጤና ተቋማት ሥራቸውን አቆሙ

በመላው ዓለም ባጋጠመ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ብልሽት ምክንያት የግንኙነት መቋረጦች በማጋጠሙ በተለያዩ አገራት የሚገኙ ወሳኝ ተቋማት ሥራ መስተጓጎሉ ተገለጸ።…