የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶችና ተሟጋቾች ጥበቃና ከለላ የሚያደርግላቸው ሕግ እንዲወጣ ተጠየቀ

የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶችና ተሟጋቾች ጥበቃና ከለላ የሚያደርግላቸው ሕግ እንዲወጣ ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ስምምነት ብትፈርምም ወደ ሕግ መቀየር አልቻለችም ተብሏል ኢትዮጵያ ውስጥ በሕግ ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ የሰብዓዊ መብቶች ተቆርቋሪ ድርጅቶችና ተሟጋቾች፣ ለሥራቸው ጥበቃና ከለላ የሚያገኙበት ሕግ እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡ በርካታ አገሮች የፈረሙት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ለሰብዓዊ መብቶች…